- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: Bid closing date በ8ኛው (ስምንተኛው) ቀን የግልጽ ጨረታው ጠዋት 4፡00 ሰዓት
Bid Opening Date: Bid closing date በ8ኛው (ስምንተኛው) ቀን የግልጽ ጨረታው ጠዋት 4፡05 ሰዓት
Published On: አዲስ ዘመን (Sep 27, 2023)
Bid document price: 100
Bid bond: 5%
Region: Sidama
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2016
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. የጨረታው ተሳታፊ ተጫራች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ
ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ከግብር
ሰብሳቢ መት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። ግምታዊ ዋጋው ከብር 500ሺህ በታች የሆነውን
ማንኛውንም ዕቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ያስፈልግም፡፡
2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር
በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6:00 ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት፤ ቅዳሜ
ከ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ ከገቢ ሂሳብና ዋስትና አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን የሚጫረትበትን ጠቅላላ
ዋጋ 5(አምስት በመቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመሰከረለትን CPO፣ የጨረታ ሰነድ እና አጠቃላይ
መረጃዎችን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
4. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት እስከ 7ኛው (ሰባተኛው)
ቀን ድረስ የንብረቶቹን ናሙና በመደበኛ የሥራ ሰዓት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን ማየት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ8ኛው (ስምንተኛው) ቀን የግልጽ ጨረታው ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡05 ሰዓት ማዕከላዊ መጋዘን ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ጨረታው በበዓል/እሁድ ቀን የሚውል ከሆነ ጨረታው የሚካሄደው በተመሳሳይ ሰዓት የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
5. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ቅጽ
ላይ ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በሚለው ርዕስ ስር በተሰጠው ክፍት ቦታ ከነቫት በሚለው መስመር በጨረታ ሰነዱ ግልጽ
በሆነ መልኩ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይም ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከዚህ ሰነድ ውጭ በሌላ ሰነድ ተሞልቶ የሚቀርብን ዋጋ ቅ/ጽ/ቤቱ ለመቀበል አይገደድም።
6. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ላይ የሰጠውን ዋጋና መግለጫ
ለወጥ እና ማሻሻል አይችልም፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የሰጠው የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ሂደት ተጠናቆ ቅ/ጽ/ቤቱ የጨረታውን ውጤት እስከሚያሳውቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ራሱን ከጨረታ ውድድር ማግለል አይችልም፡፡
9. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO በሦስት የሥራ ቀናት ውስጥ የሚመለስላቸው
ሲሆን አሸናፊው ያስያዘው ዋስትና ግን ከሽያጭ ጋር የሚታሰብለት ይሆናል፡፡
10. ተጫራቾች ዕቃውን ሳያዩ ዋጋ ቢሰጡና ችግር ቢፈጠር ቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
11. ለጨረታው የቀረበው ዕቃ ሽያጭ የሚፈፀመው ባለበት ሁኔታ ነው።
12. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በውስጥ ማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት)
ቀናት ውስጥ የአሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህንን ባያደርጉ
ጨረታው ተሠርዞ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለቅ/ጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ
በጨረታ ላይ ይወጣል፡፡
13. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር- 046 212 5396
ጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets