- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30
Bid Opening Date: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
Published On: አዲስ ዘመን (Sep 22, 2023)
Bid document price: 200
Bid bond: 20000
Region: Sidama
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2016 ዓ.ም የተለያዩ ግዥዎችን በየሎቱ አከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1.ሎት 1. አላቂ ዕቃዎች/ ስቴሽነሪ፣
2.ሎት 2. የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣
3. ሎት 3. የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣
4.ሎት 4. የሞተር ሳይክል ግዥዎችን ከህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፤
2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
3. የተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
4. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ያለው፤
5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
6. ለእያንዳንዱ የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫዎች ስፔስፊከሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ 7.ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር /200/ ከፍለው መግዛት አለባቸው፡፡
8.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 20,000 /ሃያ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሰፒኦ (CPO) ማስያዝ አለበት።
9.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና
10. ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማጠቃለል ማቅረብ አለባቸው።
11.የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 56 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/ አስ/ዳይሬክቶሬት
በስልክ ቁጥር 046-221-2413 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets