- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቆይቶ በ15ኛው ቀን 8፡30
Bid Opening Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
Published On: አዲስ ዘመን (Sep 29, 2023)
Bid document price: 200
Bid bond: 2%
Region: South Ethiopia
ገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ
የጽሕፈት መሣሪዎች ፣ የፅዳት እቃዎችና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች
የጨረታ መለያ ቁጥር NCB 001/2016
የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለተለያዩ
ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች፣
ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች እና
ሎት 3 የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት
4. ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
6. በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 23 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
8. 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በሲፒኦ፣ በቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200.00 ብር ከድርጅቱ
10. ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 23 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
11. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጅናልና
12. አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም (CPO) ለየብቻቸው በማሸግና ቴክኒካልና
13 .ፋይናንሺያል ብሎ በመለየት በአንድ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
14. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ አይነት ከነሙሉ ስፔስፊኬሽንና ሞዴል
15 .እና ብራንድ በመግለጽ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ሲፈለግ ማቅረብ አለባቸው።
16. በጨረታው ሂደት አሸናፈው ድርጅት እቃዎቹን ቢሯችን ድረስ በምጣት ማስረከብ ይኖርበታል።
17. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046 212 5426 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
የድርጅቱ አድራሻ ሀዋሳ የቀድሞው ከክልሉ መንገዶች ባለሥልጣን ጎን በቀድሞው ከክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሚወስደው መንገድ ላይ /በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካንፓስ ጎዳና ላይ ነው።
ደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets