- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: 01/02/2016 ዓ.ም. ከ3፡00-5፡00 ሰዓት
Bid Opening Date: 01/02/2016 ዓ.ም. ከ3፡00-5፡00 ሰዓት
Published On: አዲስ ዘመን (Aug 29, 2023)
Bid document price: NUll
Bid bond: 25%
Region: Sidama
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለተሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡1. አሸናፊው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግን ለሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ ሐራጁም ተሰርዞ ሌላ ሐራጅ ወጥቶበት ሲሸጥ የሐራጁ ሽያጭ ዋጋ ከቀድሞው ሽያጭ ዋጋ የቀነሰ (ዝቅ ያለ) ከሆነ ልዩነቱንም ጭምር ለመክፈል ይገደዳል፡፡
2. ሐራጁ የሚካሄደው ሀዋሳ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ጨረታ ነው፡:
3. የንብረቱን ሁኔታ በአካል በመገኘት ለማየት ይቻላል፡፡ በማንኛውም የሥራ ሰዓት ባንኩ ንብረቱን ያስጎበኛል፡፡
4. የንብረቱ ስም ዝውውር ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
5. ንብረቱን ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች የባንኩን የብድር መመሪያ (መስፈርት) ለሚያሟላ ገዥ ብቻ የብድሩን ሁኔታ ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡
6. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ የቀረበውን ዋጋ መቀበሉን ለአሸናፊው በጽሑፍ ሲያረጋግጥለት ብቻ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት
Commercial Bank of Ethiopia Hawassa District የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት
Commercial Bank of Ethiopia Hawassa District የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት
|
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets