- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ለተከታታይ 15 ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
Bid Opening Date: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
Published On: አዲስ ዘመን
Bid document price: 100.00 ብር
Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
Region:
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/16
የሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ
-የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት እና
-የጽህፈት መሣሪያ ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።
በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ፣ የVAT ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች
በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
-ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ዕቃ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ
ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡
-ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 100አንድ መቶ ብር/ ከፍለው በመግዛት
ሰነዱን ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 804 መውሰድ ይችላሉ፡፡
-ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል
አንድ ኮፒ እና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግና ሲፒኦ/ባንክ ጋራንቲ በቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ውስጥ በመክተትና አጠቃላዩን በአንድ
ትልቅ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስቢሮ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 804 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመኪና ጥገና ጋራዥ ዋስትና C.P.O/ባንክ ጋራንቲ ብር 20,000/ ሃያ ሺህ/ እና የጽህፈት መሣሪያ ዋስትና C P.O/ባንክ ጋራንቲ ብር 10,000/አስር ሺህ ብር መሆን ይኖርበታል።
- የጨረታውን ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 804 ይከፈታል። ነገር ግን የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ 16ኛው ቀን
የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸግም ሆነ የመከፈቱ ሥነሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ
ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል።
-ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ሀዋሳ መስቀል አደባባይ ከፍ ብሎ መናኸሪያ ሌዊ ሆቴል ፊት ለፊት ሲዳማ ቡና ህንፃ ውስጥ ነው።
ለበለጠ መረጃ :- በስልክ ቁጥር 046 212 2174
በሲ/ብ/ክ/መ/ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ
ሀዋሳ
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets