- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ22ተኛው ቀን 6፡00 ሰዓት
Bid Opening Date: በ22ተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30
Published On: አዲስ ዘመን (Sep 18, 2023)
Bid document price: 0
Bid bond: 10,000.00 ብር
Region: Sidama
የጨረታ ማስታወያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜናዊ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱ ዕቃዎችን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዕቃዎችን ለማቅረብ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያወጡ፣ የተሰጣቸው ፈቃድ አንድ ዓመት የሞላው ከሆነ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
3.ተጫራቾች ከአሁን በፊት የመንግስት ግዥዎች ላይ ተሳትፈው አሸናፊ መሆናቸው ተገልፆላቸው ቀርበው ውል ለመያዝ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ወይም ውል ይዘው በአግባቡ ባለመፈፀማቸው እርምጃ ያልተወሰደባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።ሆኖም የተወሰደው እርምጃ በማስረጃ የተደገፈ መሆን አለበት።
4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጨረታው እስከሚዘጋበት ቀን ድረስ ሰነዱን ከወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ስዓት መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) ብር በባንከ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም CPO ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታ ሰነዱን በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ በፖስታ ተሽጎ ሕጋዊ የሆነ ማሕተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ተኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 ሰዓት በወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለዝህ አገልገሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገበት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ይታሸጋል።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
7. የወቅቱን ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም ከቀረቡት የወቅቱን ዋጋ ትንታኔ እንድያቀርብ ይደረጋል።
8. አሽናፊው ተጫራች ያሸነፈበቸውን ዕቃዎች እስከ ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. መሰረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ በጨረታው አይገደድም።
ማሳሰብያ: ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክስላዊ መንግስት የወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
ጩኮ 1
Wendo Genet Woreda FEDB ወንዶ ገነት ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Mobile |
---|
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets