- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ለ15 ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን
Bid Opening Date: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Published On: አዲስ ዘመን
Bid document price: 100
Bid bond: 20000
Region: Sidama
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀ/ቅ/ጽ/ቤት 2016 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም ባለ ሦስት ኮከብ እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ስለሆነም
ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ ሆኖ እነኝህን ማስረጃዎች አደራጅተው ማቅረብ የሚችሉ እና በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
*ተጫራቾች
ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) እና የተጫራቾች መመሪያ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) አንደኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 210 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
*ተጫራቾች
ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) (በሲ.ፒ.ኦ) ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
*በአዲስ
ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣ ለ15 ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
*ተጫራቾች
የመወዳደሪያ ዋጋ ዋናውንና አንድ ኮፒ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ አንደኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
*የጨረታው
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣይ ቀን ይከፈታል።
*ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ ስልክ ቁጥር 046-220-4224 ይጠቀሙ።
አድራሻ- አሮጌ ገበያ አለ በጅምላ 100 ሜትር ወረድ ብሎ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀ/ቅ/ጽ/ቤት
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets