- Agriculture & Food
- Beauty & personal care
- Books
- Electronics
- Fashion
- Furniture
- Luggage and Travel Gear
- Office supplies & Services
- Sports & Tools
Help & Settings
Customer Service
Sign In
Bid Closing Date: ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
Bid Opening Date: ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
Published On: አዲስ ዘመን (Oct 29, 2023)
Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
Bid bond: 1.5%
Region: South Ethiopia
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌደኦ ዞን የቡሌ ወረዳ አስተዳደር በቁጥር BRG/01/4210/2015 በቀን 30/12/2015 የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ በተጠየቁት ጥያቄ መሰረት የአስተዳደር አጥር ዙሪያ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ ሠነድ ጋር
1. በዘመኑ በመንገድ ሥራ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ 2015/2016/ ዓ.ም ያለው /ላት፣
2. የግብር ከፋይነት የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፊከት እና ቲን ነምበር ያለው /ላት፣
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ትችል
4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል/ትችል
5. በዘርፉ በግንባታ ሥራ ፍቃድ ደረጃ 6 በላይ ማቅረብ የሚችል ትችል
6. በዶክመንቱ ላይ የተቀመጠውን ዝርዝር መስፈርቶች ማሟላት የሚችል/የምትችል
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከቡሌ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ ለየአንዳንዱ ሎት 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ኦርጅናል ፍቃድ በመያዝ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሰነዱ ላይ ባቀረቡት ዋጋ 1.5%/ሃያ በፖስታ በማሽግ ከኦርጅናል ሠነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
9. ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ላይ በመሙላትን የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል::
10. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በሁለት ፖስታ አንድ ኦርጅናልና ሁለት አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በስም በማሸግ ከ1-7 የተዘረዘሩትን የህጋዊነት ማረጋገጫ መረጃዎችን አሟልተው በአንድ እናት ፖስታ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
11. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16 ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽገው በ4፡30 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በ8:30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
12. ተወካዮች ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ይዘው መቅረብ አለባቸው:: ማስረጃ ካልያዙ መሳተፍ አይችሉም፡፡
13. ተጫራቾች ጨረታ ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% እና የቅድመ ክፍያ 30% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር፡-0910 58 35 98/0916 33 04 35
በደ/ኢት/ክልላዊ መንግሥት የቡሌ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
Merkatomarket is your go-to online marketplace for all your needs. We provide a wide range of products with the best deals and customer service.
© 2024 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by Bet softnets