×
Product Categories

Help & Settings
Customer Service
Sign In
1 Choose your product
የመጀመሪያው የፊደል መጽሐፌ
ባለሙሉ ቀለም የፊደል ማስተማሪያ ባለ 35 ገጽ መጽሐፍ፡፡ ከሶስት ዓመት በላይ ለሆናቸው ልጆች፡፡
Select Size
Select Color
Product price
ETB 300.00
Product quantity
9 available in stock
የመጀመሪያው የፊደል መጽሐፌ ልጆችን በቀላሉ የአማርኛ ፊደልን ለማስቆጠር የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው፡፡ ልጆች ፊደላቱን በቅርጽ ብቻ ሳይሆን በቃላት ውስጥም ያላቸውን ቦታ በምስል በማስደገፍ ለማስተማር ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
<p>ለህፃናት ተመራጭ ዲዛይን ያለው</p><p>በቀለማት የተዋበ</p><p>ሁሉም ይዘቶች በጥናት ላይ የተመሰረቱና ለህፃናት እድገት ወሳኝነት ያላቸው።</p>
አዲስ
እቃው በደረሰ ሁለት ቀናት ውስጥ በየትኛውም ምክንያት ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ፡፡ እቃውን በራስ አቅራቢው ዘንድ መመለስ ይገባል፡፡ ከሶስተኛው ቀን በኋላ ተመላሽ አይሆንም፡፡

Reviews (0)

Review not found

Give a Review

You must have to login to give a review
login

Merkatomarket.com

© 2026 merkatomarket.com. All rights reserved.
powered by BET SOFTNETS